The Webaddis Post
ፎርብስ 5 ቀዳሚ የኢትዮጵያ ቢሊየነሮችን ይፋ አደረገ

ፎርብስ 5 ቀዳሚ የኢትዮጵያ ቢሊየነሮችን ይፋ አደረገ

በየአመቱ የዓለም ባለፀጎችን የሃብት መጠን በማጥናት ደረጃቸውን ይፋ የሚያደርገው ፎርብስ መፅሄት  ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ 5 የኢትዮጵያ ቢሊየነሮችን የሃብት መጠንና ደረጃ ከተሰማሩባቸው የንግድ ዘርፎች ጋር አወጣ ፡፡ በዚህም መሠረት ከ5ቱ ኢትዮጵያ ቁንጮ ባለሃብቶች መካከል በቅባት እህሎች ንግድ ላይ የተሠማሩት አቶ በላይነህ…